በዞኑ ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከናወን እየተሠራ ነው።

  ደብረማርቆስ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ቁልፍ ሚና ከሚጫወቱ ጉዳዮች መካከል ምርጫ አንዱ ነው፡፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ሰላም እና የዴሞክራሲ ጉዞ ወሳኝ ምዕራፍ እንደኾነም ይታመናል፡፡ ለዚህ...

ሴቶች የሀገር መሠረቶች ናቸው!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን፣ የፋርጣ ወረዳ እና የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሴት የመንግሥት ሠራተኞች 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ የአደባባይ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልክት ያስተላለፉት የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር...

የደብረ ማርቆስ ከተማ ሴቶች በአደባባይ በመውጣት ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን አጋርነት እና ድጋፍ እየገለጹ ነው።

‎ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት እና ደጋፊዎች "በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን!" በሚል መሪ ቃል የፓርቲያቸውን የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ...

ለምርጫ ተዘጋጅተናል።

​ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች ለሀገራቸው ያላቸውን ውክልና እና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወስኑበት ወሳኝ ሂደት ነው። በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ነዋሪዎችም "የምርጫ ካርድ በእጃችን ነው፤ መምረጥም መብታችን ነው" በሚል እሳቤ...

ምርጫ ለሀገር!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሀላ ሰየምት ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና ሕዝባዊ ድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ‎7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ በዴሞክራሲ ጎዳና የጀመረችውን ጉዞ የምታጸናበት፣ ለዘላቂ ልማት እና...