ፍትሐዊ የሚዲያ አጠቃቀም ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ 🗳️📺

  ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ፍትሐዊ የመገናኛ ብዙኀን አጠቃቀም መኖር ለነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ምርጫ መሠረት ነው፡፡ መገናኛ ብዙኀን ፓርቲዎች ያላቸውን አማራጭ ሀሳብ ለመራጩ ሕዝብ ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡ የሚፈልገውን ፓርቲ በሚገባ...

“ብልጽግና ቃል የገባውን በተግባር የሚፈጽም ፓርቲ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫም ቅስቀሳ አድርገዋል። የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ወረዳው በአትክልት እና ፍራፍሬ...

“ብልጽግና ፓርቲ በፈተናዎች ሳይበገር ታሪክ እየሠራ ይቀጥላል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ

ደብረ ታቦር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለአርሶ አደሮች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኅላፊ ሲሳይ ዳምጤ ብልጽግና ፓርቲ በመልካም አሥተዳደር እና...

ሰላምን ከማረጋገጥ በተጓዳኝ ልማቶች እየተሳለጡ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት አድርሷል። በሰሜን ጎጃም ዞን የመራዊ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ብርሃኑ አበራ በጦርነቱ ምክንያት በርካታ ሕጻናት ከሁለት ዓመት በላይ ከትምህርት...

“የመስኖ ልማትን በማስፋት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ዲርማ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታን መርቀዋል። የልማቱ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች የመስኖ ቦይ ግንባታው የአፈር መሸርሸርን በማስቀረት በመስኖ ልማት የኢኮኖሚ...