ለምርጫ ተዘጋጅተናል።

​ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች ለሀገራቸው ያላቸውን ውክልና እና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወስኑበት ወሳኝ ሂደት ነው። በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ነዋሪዎችም "የምርጫ ካርድ በእጃችን ነው፤ መምረጥም መብታችን ነው" በሚል እሳቤ...

ምርጫ ለሀገር!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሀላ ሰየምት ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና ሕዝባዊ ድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ‎7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ በዴሞክራሲ ጎዳና የጀመረችውን ጉዞ የምታጸናበት፣ ለዘላቂ ልማት እና...

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ሥራ በመጀመሩ መደሰታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ትልቅ አቅም ያለው ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው በተለያዩ ምክንያቶች ለበርካታ ዓመታት ምርት ሳያመርት መቆዩቱን በተደጋጋሚ አሚኮ መዘገቡ ይታወሳል። በአሁኑ ወቅት ፋብሪካው ከገጠመው ችግሮች ተላቅቆ ስኳር ማምረት መጀመሩን ከሰሞኑ...

የምርጫ ሂደቱ ሕዝቡ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያለው ቁርጠኝነት የታየበት ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ታካሂዳለች። ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊነቱን ጠብቆ በስኬት እንዲጠናቀቅም ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ነው። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሪ ምርጫው የዴሞክራሲ ባሕል የሚጎለብትበት...

ምርጫን ሰላማዊ ማድረግ የቻሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ አንደበቶች !

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራት የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ንግግሮች በምርጫ ላይ ከፍተኛ አወንታዊ እና አሉታው ተጽዕኖ ፈጥረው አልፈዋል። ቁልፍ ታሪካዊ የምርጫ ንግግራቸው በዓለም ታሪክ ውስጥ የሀገራትን አቅጣጫ የቀየሩ፤ ሕዝብን ያነቃቁ...