📝 የኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማከናወን ይገባል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጥራት ያለው መረጃን ለመሠብሠብ እና ለመመዝገብ እየሠራ ይገኛል። ይህ ተግባር ለሀገር አቀፍ ስታቲስቲክስ ዝግጅት እና ለመንግሥት አሥተዳደር ወሳኝ ሚና አለው። ​የአማራ ክልል ሲቪል...

በክረምት ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍ አደጋዎችን ለመከላከል እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ የቻጃ ሚካኤል ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ከፋለ መሠረት እና ታገለ ይሁን በአካባቢያቸው "አንኩሪ" ተብሎ የሚጠራ ወንዝ ክረምት በመጣ ቁጥር በሰው ሕይወት እና በእንስሳት...

በውይይት ያተረፈ እንጅ የከሰረ የለም።

  #ሰቆጣ: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንጻራዊ ሰላም ካላቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች መካከል አንዱ ነው። ነገር ግን በሕገወጡ ሕወሃት እና በተላላኪዎች እየተፈጠረ ባለ ትንኮሳ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ አንዳንድ ወረዳዎች የጸጥታ ችግር ተፈጥሯል። ነዋሪዎችም ለእንግልት...

“ፅንፈኞችን በመምታት የታሪካዊ ጠላቶቻችንን ሀገር የማፍረስ ሴራ እያከሸፍን ነው” ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ

  #ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2018 ዓ.ም የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌ/ጀነራል መሐመድ ተሰማ ፣ የኮር አዛዥ ብ/ጀነራል አዲሱ መሐመድ ፣ የኮር አዛዥ ብ/ጀነራል መላኩ ገላነህ በቋሪት እና በገነት አቦ የተሠማራውን ሠራዊት ተመልክተዋል። በነበሩት አራት የተለያዩ መድረኮች ላይ...

“ተመራቂዎች የጀግንነት ባሕሉን እንደምታስቀጥሉ አምናለሁ” ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ 🇪🇹

  #ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የምሥራቅ እዝ ለሁለተኛ ጊዜ በብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል፡፡ ሥልጠናው መሠረታዊ ወታደሮች በማሠልጠኛ ያገኙትን ዕውቀት በተግባር ወደሚታይ እና ወደሚጨበጥ ከፍተኛ ወታደራዊ ክህሎት የሚለውጥ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ጠቃሚ እና...