የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዲሱን የደንብ ልብስ አስተዋወቀ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባለፋት ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የደንብ ልብስ በአዲስ የደንብ ልብስ መተካቱን አስታውቋል። አዲሱን የደንብ ልብስም ዛሬ በልዩ ልዩ ፖሊሳዊ ሥርዓት አስተዋውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና...

በሰሜን ሸዋ ዞን በጽንፈኛው ቡድን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

  #ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በጽንፈኛው ቡድን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት የአየር ወለድ ክፍለ ጦር ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ወረዳ በልዩ ስሟ ራራት...

የሀገራዊ ምክክሩ ዋና ዋና የሂደት መገለጫዎች!

  #ባሕር_ዳር ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት አሳታፊነትን እና አካታችነትን ለማረጋገጥ ምን ምን ተግባራትን አከናወነ? ☀️ ሰፊ የኅብረተሰብ ተሳትፎ፦ ምክክሩን አሳታፊ ለማድረግ የሃይማኖት ተቋማትን፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እና ታዋቂ ግለሰቦችን ያካተተ ነበር። ☀️ ሁለንተናዊ...

በአማራ ክልል የንጹሕ መጠጥ ውኃ ሽፋን 79 ነጥብ 91 በመቶ ደርሷል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ የንጹሕ መጠጥ ውኃን ተደራሽ በማድረግ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኅላፊ ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) በክልሉ የንጹሕ...

በምራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ ባደረገው ኦፕሬሽን 116 ጽንፈኞችን መደምሰሱን ምሥራቅ እዝ አስታወቀ።

  #ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በምራብ ጎጃም ዞን ደጋዳሞት ወረዳ ባደረገው ኦፕሬሽን 116 ጽንፈኞችን መደምሰሱን ምሥራቅ እዝ አስታውቋል። ​ስምሪቱን የመሩት የኮር ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ሬድዋን ሪባቶ እና የክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ግፋወሰን አበበ እንደተናገሩት በደጋ ዳሞት...