“ለአርሶ አደሮች ቴክኖሎጅን በማላመድ ግብርናን ልናዘምን ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

  ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ እና የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ "ዘመናዊ ግብርና ለሁለንተናዊ ልዕልዕና" በሚል መሪ መልዕክት ከምዕራብ አማራ የግብርና እና የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ባለሙያዎች እና ኀላፊዎች ጋር...

💎 የማዕድን ሃብት ከጥሬ ዕቃ ወደ እሴት ጭማሪ

  ​#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል የተለያዩ የማዕድን ክምችትን የያዘ ነው። ይህም ለክልሉ እና ለሀገር ኢኮኖሚ ትልቅ አቅም ያለው የሃብት ማዕከል ያደርገዋል። ከእነዚህም መካከል በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊ የኾኑት የኦፓል እና የወርቅ ሃብቶች ይገኙበታል። በደቡብ...

🌿💵✨ የቱሪዝሙ አዲስ ኅይል

  #ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ልዩ የኾኑ መልከዓ ምድራዊ ገጽታዎች፣ ታሪክ፣ አርኪዮሎጂ እና ሕያው የባሕል ቱሪዝም መስህቦች አሏት። የሃይማኖት በዓላትን፣ ታሪካዊ ቦታዎችን እና ብሔራዊ ፓርኮችን ጨምሮ በተለያዩ መስህቦች የምትታወቅ ተወዳጅ የቱሪስት መዳረሻም ናት። የጎንደር አብያተ...

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።

  #ባሕር_ዳር: ሰኔ 25/2018 ዓ.ም በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የግጭትን መዘዝ የተረዱ በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው። ሰላም የሕይወት መሠረት ነው። የሰላምን አስፈላጊነት እና የግጭትን መዘዝ የተረዱ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች የሰላምን...

የምክክር ጉባዔው ስኬታማ እንዲኾን የአወያዮች ሚና ከፍተኛ ነው።

  አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ጉባዔው ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ባለሙያዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኮሚሽኑ በአካታች እና በአሳታፊ መርሕ ሀገራዊ መግባባት...