🇪🇹የኢትዮጵያን ገጠራማ ሥፍራ የማዘመን ጉዞ
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
🏡የገጠር ኮሪደር ልማት በኢትዮጵያ የገጠሩን የአኗኗር ዘይቤ ለመለወጥ የተጀመረ ሀገራዊ የልማት መርሐ ግብር ነው፡፡
በከተሞች የታየውን ውጤታማ የኮሪደር ተሞክሮ ወደ ገጠሩ ማኅበረሰብ በማስፋፋት፣ የእያንዳንዱን አርሶ አደር ቤት፣ ግቢ እና አጠቃላይ የኑሮ ሁኔታ...
አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር! 🚀
#ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አመንጪነት በ‘ገበታ ለትውልድ’ መርሃ-ግብር የተገነባው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ሰማይ ላይ አስደናቂ የድሮን ትርኢት ቀርቧል።
ይህ በምሽቱ ሰማይ ላይ በደመቁ ቀለማት የቀረበው የድሮን ትርኢት፣ የ‘ገበታ’...
ኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለጸጋ ናት
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በተፈጥሮ፣ በታሪክ፣ በባሕል እና በሃይማኖታዊ እሴቶች የበለጸጉ በርካታ የቱሪዝም ሀብቶች ያሏት ሀገር ናት። የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሀብት ከታሪክ ተመራማሪዎች እስከ ተፈጥሮ አድናቂዎች፣ ከሃይማኖት ተጓዦች እስከ ባሕል አጥኝዎች ለሁሉም የሚኾን ሰፊ...
“የላቀ የፍትሕ አገልግሎት፣ ተደራሽነት እና የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ዋነኛ የትኩረት ማዕከል ናቸው” አቶ ዓለምአንተ...
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ ሠብሣቢ ዓለምአንተ አግደው የፍትሕ...
የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ድህነትን እየቀነሰ ነው።
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገምግሟል።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር) የከተማ ምግብ ዋስትና...








