በሐረሪ ክልል በሙሉ ድምፅ የጸደቀው እና ወደ ምክር ቤት የተመራው ረቂቅ በጀት! ✨🏛️
የሀረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የ2019 ዓ.ም የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት ከ12 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲኾን ውሳኔ አሳተላልፏል፡፡
ካቢኔው በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን የ2019 የበጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በጥልቀት...
“የሰው ልጅን በዕኩል ዐይን የሚያገለግል ሆስፒታል ይገነባል” ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም የአራቱ ጉባያት የመጻሕፍት ምስክር ትምህርት ቤት በባሕር ዳር ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል።
ቤተ ጉባኤው ሐዋሪያዊ...
የፍኖተ ሰላም መምህራን ኮሌጅ ተመራቂዎች አዲስ ምዕራፍ! 🎓 📜
#ፍኖተ_ሰላም: ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የፍኖተ ሰላም መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በዲፕሎማ በመደበኛ መርሐግብር ያሠለጠናቸውን እጩ መምህራን አስመርቋል ።
ኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጀመሪያ ዲግሪ 236 ተማሪዎችን፤ በዲፕሎማ መርሐ ግብር ደግሞ ለ14ኛ ዙር 217 እጩ መምህራንን...
የሕጻናት እና የሴቶች ደኅንነት መጠበቅ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን ይገባል።
#ባሕር_ዳር፡ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሕጻናት ጥበቃ እና ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ምላሽ አሰጣጥ ክላስተር ጋር ዓመታዊ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል...
ባሕር ዳር 🌴 በከተሞች የኮሪደር ልማት ትግበራ አዲስ ምዕራፍ ከፍታለች 🏙️
#ባሕር_ዳር፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም
የባሕር ዳር ከተማን ውበት እና የመሠረተ ልማት አቅም ያሳደገው የኮሪደር ልማት ሥራ፣ ለሌሎች የክልሉ ከተሞች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ስኬታማ ተሞክሮ ሆኗል።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር)...








