ከታሪክ የማይማረው የሕወሓት የጥፋት ጉዞ
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 29/2018 ዓ.ም
ሕወሓት የመንግሥት ሥልጣንን ተቆጣጥሮ በነበረበት ዓመታት በበርካታ ወገኖች እና ተቋማት ላይ ታሪክ የማይሽረው ጥፋቶችን ፈጽሟል። ዜጎችን ለከፋ ሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ ሀገሪቱንም ለኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ዳርጓል።
ቡድኑ አሁንም ድረስ ከታሪኩ የማይማር...
የጎንጅ-ኮሬ-አዲሳለም የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
በሰሜን ጎጃም ዞን ማኅበረሰቡ ለረጅም ጊዜ ሲጠብቀው የነበረው የጎንጅ–ኮሬ–አዲሳለም የ10 ነጥብ 74 ኪሎ ሜትር የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑ ተገልጿል።
መንገዱ ከአዲሳለም ከተማ በኩል ያለው እስከ 5 ኪሎ ሜትር የሚደርሰው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
#ባሕር_ዳር፡ ሰኔ 29፣ 2018
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...
ለተጎጂዎች ተስፋ የሰነቀው የባሕር ዳሩ የሴቶች እና ሕጻናት ማገገሚያ ማዕከል
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በ123 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የሴቶች እና የሕጻናት ማገገሚያ እና ማቆያ ማዕከል አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አደርጓል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ...
የአረንጓዴ አሻራ ትልቅ የኢኮኖሚ ምንጭ ኾኗል።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአዋበል ወረዳ ነዋሪው አርሶ አደር ስንሻው መኮንን የአረንጓዴ አሻራን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የንብ እርባታ ሥራቸውን ከ2 ወደ 30 ንብ ቀፎዎች ማሳደግ ችለዋል።
በተፋሰስ ልማት አካባቢዎች የተተከሉ የተለያዩ ዕፅዋት ለንብ እርባታው መሳካት...








