የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሺህ በላይ ነዋሪዎቹን 🏠ጎጆ ሊያወጣ ነው።

  ጎንደር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተደራጅተው ቦታ ለተወሰነላቸው 550 ማኅበራት "ሳይት እና ብሎክ ቁጥር" ርክክብ እያካሄደ ነው። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተደራጅተው የመኖሪያ መገንቢያ ቦታ ሲጠባበቁ ለነበሩ 550...

👨‍👩‍👧‍👦 የቤተሰብ እሴቶች መሸርሸር ለማኅበራዊ ቀውሶች አንዱ ምክንያት ነው። 🇪🇹

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "በመልካም ቤተሰብ መልካም ትውልድ፤ ለጸና ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀንን በክልል ደረጃ ለ4ኛ ጊዜ እያከበረ ነው። የአማራ ክልል...

🗳️​በባሕር ዳር ከተማ የወጣቶች የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት የወጣቶች የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ወጣቶች እና የሚመለከታቸው አካላት...

“ቃላችንን ጠብቀን ዛሬን በአግባቡ እየሠራን፣ ነገንም አሰላስለን እየተለምን ነው” አቶ ፍስሐ ደሳለኝ

  ወልድያ: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከድር ሙስጠፋ ምርጫ የወደፊት የሀገራችንን እጣ...

🗳️ “ክልሉ መንግሥት አልባ እንዲኾን አንፈልግም፤ ምርጫ ማድረግ መሠረታዊ ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የማይነጣጠሉ ገጽታዎች ናቸው። ምርጫ ትርጉም የሚኖረውም ማኅበረሰቡ በንቃት፣ በነጻነት እና በባለቤትነት ስሜት ሲሳተፍበት ነው። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት የስማዳ ወረዳ ነዋሪ ወረዳው...