በደቡብ ወሎ ዞን ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ትራክተሮች ለወረዳዎች እና ዩኒየኖች ተላለፉ።

  በደቡብ ወሎ ዞን ከሞፈር ወደ ትራክተር እርሻ ለሚደረገው ሽግግር ከፍተኛ ሚና ያላቸው ትራክተሮች የክልል እና እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ለወረዳዎች እና ዩኒየኖች ተላልፈዋል። የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አሕመድ ጋሎ ዞኑ ለሜካናይዜሽን ምቹ...

ዛሬ በጠረጴዛ ዙሪያ የምናሳየው መደማመጥ እና መቻቻል የነገዋ ኢትዮጵያ ውበት ነው።

ኢትዮጵያ በታሪኳ ካጋጠሟት ውሥብሥብ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የኢኮኖሚ ቀውሶች ለመውጣት አዲስ የመፍትሔ በር አንኳኩታለች። እሱም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነው። ይህ ኮሚሽን ለዘመናት የዘለቁ የሀሳብ ልዩነቶችን፣ የታሪክ ቁስሎችን እና የፖለቲካ አለመግባባቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት...

ከዕርዳታ ጥገኝነት ወደ ዘላቂ ምርታማነት።

​በአማራ ክልል በየዓመቱ በታላቅ ሕዝባዊ ንቅናቄ የሚከናወነው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዘንድሮ "በጎነት ለሀገር ሉዓላዊነትና ለሕዝብ ተጠቃሚነት" በሚል መሪ መልእክት በላቀ የተቀናጀ ዝግጅትና በልዩ ቁርጠኝነት ወደ ተግባር መገባቱን የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ አባይ...

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ !

ኢትዮጵያ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ገብታለች። ማሻሻያው የመንግሥትን ገቢ ማሳደግ እና የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በገበያ ሥርዓት እንዲወሰን ማድረግን ዓላማ ያደረገ ነው። በመደበኛው እና በጥቁር ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት ማጥበብም...

ከሽፋን ወደ ጥራት፤ የኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ አዲስ ጉዞ !

ትምህርት የሀገር ብልጽግና መሰረት ነው። ይሁንና ባለፉት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ስብራቶች ገጥመውት እንደቆዩ ይነገራል። ባለፉት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና ዘርፉን ከፖለቲካ እና ከብልሹ አሠራር ለማውጣት መጠነ ሰፊ የሪፎርም ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። በተለይም...