ስምምነቱ ኢትዮጵያ በአቪየሽን ዘርፍ የያዘችውን ራዕይ የሚያሳካ ነው።

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ ጋር በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በኤሮስፔስ ምህንድስና በአቪየሽን ዘርፍ ከቦይንግ ጋር በትብብር ለመሥራት ነው ስምምነት ነው የተፈራረሙት። የቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ማኔጅንግ ዳይሬክተር አምባሳደር ሔኖክ...

በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ዜጎች ወቅታዊ ሁኔታና መብት ጥበቃን በተመለከተ ውይይተ ተካሄደ።

​​የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር አብዱላህ ቢን ሀሰን አል-ዛህራኒን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ​በውይይቱ ወቅት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ያለው የረጅም ዘመን የሁለትዮሽ ግንኙነትና ታሪካዊ ትስስር የሚደነቅ መሆኑን...

የኢትዮጵያ የግብርና ጉዞ ከተረጅነት ወደ ምግብ ሉዓላዊነት

በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ተጨባጭ ለውጥ ተመዝግቧል። ሀገሪቱ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጀመረችው ጉዞ ተረጅነትን ታሪክ የሚያደርግ ጉዞ ነው። በእስከ አሁኑ አፈጻጸም የላቀ ውጤት መመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት...

“በ2019 በጀት ዓመት የላቀ እና ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ አዳዲስ የትኩረት አቅጣጫዎች ተለይተዋል” ዋና ሥራ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያለፈውን የለውጥ ጉዞ ስኬታማነት እና የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እና ራዕይን በተመለከተ ከሠራተኞቹ ጋር ትውውቅ አካሂዷል። የተቋሙ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ በመድረኩ ላይ በ2018 በጀት ዓመት አበረታች እና ውጤታማ...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።

  የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አዲስ ከከፈተው የኤሮስፔስ ምህንድስና ጋር በተያያዘ በአቪየሽን ዘርፍ በትብብር መሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ነው ከቦይንግ ኩባንያ ጋር የተፈራረመው። የፊርማ ሥነ ሥርዓቱን የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና የቦይንግ አፍሪካ ማኔጅንግ...