🚨 ሕገወጡ ሕወሃት ሰላም እና መረጋጋት እንዳይመጣ እንቅፋት የሚፈጥር የጥፋት ኃይል ነው።
ከጽንሰቱ ጀምሮ ጦርነት፣ ግጭት እና በዘር መከፋፈል የማንነት መገለጫዎቹ ናቸው፤ ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን። ይህ ቡድን ብሔር ተኮር እሳቤን በማራመድ፤ የሀገርን ሃብት በመዝረፍ እና ንጹሐንን በግፍ በመጨፍጨፍ ይታወቃል።
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር ዋና...
“ዛሬ በጎ ልብ በማሳየት ያገዝናቸው ታዳጊዎች በቀጣይ የማኅበረሰቡ አጋዥ ናቸው” ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የነገዋን ሀገር የምንረከብበትን ብቁ ትውልድ ለመቅረጽ በሚደረገው ዘርፈ ብዙ ጥረት ውስጥ የበኩሉን አሻራ እያኖረ ይገኛል። ተቋሙ በትምህርት ዘርፉ ቁሳቁስ ማሟላት ለማይችሉ እና በተለያዩ ምክንያቶች ለተቸገሩ ተማሪዎች እገዛ የሚውል የትምህርት ቁሳቁስ...
የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያገኘው ዓለም አቀፍ ዕውቅና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወዳደሩ ባለሙያዎችን...
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በቴክኒክ እና ሙያ ዘርፍ የሥልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ እየሠራ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባደረገው ኦዲት መሠረት ዕውቅና ካገኙ የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች መካካል ደብረ ማርቆስ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጁ አንዱ ነው።
የደብረ ማርቆስ ፓሊ...
የመከሩ ሀገር አኖሩ
ለኢትዮጵያውያን ሀገር መገንባት አዲስ ነገር አይደለም። የታሪክ መዛግብት ሲገለጡ የኢትዮጵያ ስም ከጥንታዊ ሥልጣኔዎች አንዱ ኾኖ ይነበባል።
ኢትዮጵያውያን የመንግሥት አሥተዳደር መሥርተን፣ ሕግና ሥርዐት አበጅተን፣ በሃይማኖት ታንጸን፣ በጀግንነት ሀገር ጠብቀን፣ በሥነጽሑፍ ተጠብበን፣ ማኅበራዊ ቁርኝታችንን አጥብቀን ለሺህ ዘመናት...
ዛሬ የምናደርጋት በጎ ተግባር ነገ ለምታብብ ውብ ዓለም መሠረት ናት።
የሰው ልጅ ሕይወት ትርጉም የሚኖረው ለራስ ከመኖር አልፎ ለሌሎች መትረፍ ሲቻል ነው። በዚህ ምድር ላይ ካሉ ንጹሕ እና ክቡር ተግባራት መካከልም በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ ነው።
በጎ ፈቃደኝነት ያለምንም ቁሳዊ ወይም የገንዘብ ክፍያ ከልብ በመነጨ...








