የወልድያን ልማት ለማሳለጥ ምርጫውን በውጤታማነት መፈጸም ይገባል።

  ወልድያ: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ሕዝብ ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን ድጋፍ በአደባባይ ገልጿል። የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ወልድያ ከተማ ታታሪ ሕዝቦች ያሉባት ከተማ ናት ብለዋል። ካሳለፍነው አኳያ ወደፊት የምናየው ልማት እና ብሩህ...

“ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ ዓል አደሃ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን ወገኖች በማሰብና በመደጋገፍ ይሁን” የአማራ ክልል...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1ሺህ 447ኛውን የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ አሕመድ ካሳ...

“ምርጫ ላይ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ በዴሞክራሲ ብቻ የሚያምን ትውልድ ለመፍጠር ያግዛል” መምህራን

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ መንግሥቱ የሰጣቸውን መብት ተጠቅመው ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ መምህራን ተናግረዋል። የመራጮች ካርድ ቀድመው መውሰዳቸውን የተናገሩት መምህራኑ "ምርጫ ላይ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ በዴሞክራሲ የሚያምን ትውልድ...

ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተአማኒ እንዲኾን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ በወገዳ ከተማ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ...

“በዓሉ በትህትና ለጋራ ሰላም የምንቆምበት ነው” የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል የእርስ በእርስ ጥላቻን በማራቅ፣ በይቅርታ እና በትህትና ለጋራ ሰላም የምንቆምበት ሊኾን ይገባል ሲል የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳስቧል። የጉባኤው ሠብሣቢ...