አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ኾነው ተሾሙ።

13

 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) አቶ ጌታቸው ረዳን የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው በድጋሜ ሾመዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው በድጋሜ መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

#የመደመር_መንግሥት!

#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹

#ጎንደር #መስከረም_30_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous article‎🌾”እንደ ዘንድሮ ሰብል በቅሎ አያውቅም” አርሶ አደር
Next article“ከማዕድን ማውጣት እስከ ኢንዱስትሪ ሽግግር ድረስ በሀገራችን ውስጥ የላቀ እሴት እየፈጠርን እንገኛለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)