“የዜጎችን እርካታ ለማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባር ብቁ የኾነ የሰው ኃይል መገንባት ነው” ባንችአምላክ ገብረማሪያም
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከመገናኛ ብዙኀን እና ሕዝብ ግንኙነት መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል...
በተከሰተው የመኪና አደጋ የሟቾች ቁጥር 31 መድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
ደሴ: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጠዋት በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል ሐረጎ በተባለ ሥፍራ በደረሰ የመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን መዘገባችን ይታወሰል።
አሁን ደግሞ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ፖሊስ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ...
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አንጋፋው የባሕል ሙዚቃ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው በተለይም የሀገራችንን ባሕላዊ እሴቶች የጠበቁ፣ ማኅበራዊ ሕይወትንና...
በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ለውጥ የሕዝብን እርካታ ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከሚዲያ እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...
“የባዕዳን እና የባንዳዎችን አፍራሽ ተልዕኮ ማምከን የሠራዊታችን የቆየ ልምድ እና ተግባር ነው” ሌትናል ጄኔራል...
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከእዙ ከፍተኛ መሪዎች፤ የኮር እና ክፍለ ጦር የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ እዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ሀገራዊ እና ተቋማዊ ተልዕኮዎችን...








