ሐምሌ 5 የወልቃይት ትንሳኤ ቁልፍ🔐!
ይህች ቀን ዕለት ብቻ አይደለችም፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከባርነት ወደ ነጻነት፣ ከሀዘን ወደ ደስታ፣ ከተስፋ ቢስነት ወደ ተስፋ ልምላሜ፤ ከባይተዋርነት ወደ ሕዝብ አጋርነት የቀየረች ድንቅ ዕለት ናት።
ይህች ዕለት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ እና ኢትዮጵያዊያን...
“የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት ማስተሣሠርና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን መገንባት ተልዕኮው ነው” ምክትል ጠቅላይ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ ተመርቋል ብለዋል።
ደበረ ማርቆስ ከ60 ዓመታት በፊት አውሮፕላን ማረፊያ ነበራት፤ ለዘመናት ካገለገለ በኋላ እንዲቀር ተደረገ፤ ሕዝቡም በተደጋጋሚ...
“አሁን የደብረ ማርቆስ ሕዝብ ጥያቄ ተመልሷል” የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በደብረ ማርቆስ ከተማ ችግኝ ተከሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደብረ ማርቆስ ከተማ ችግኝ ተክለዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ችግኝ ተክለዋል።
የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት...
“የደብረ ማርቆስ የአውሮፕላን ማረፊያ ፋይዳው ብዙ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...








