ከጦርነት ማን አተረፈ? የአማራ ሕዝብ የሰላም ጥሪ

እንግዳ ተቀባይ፤ ሃይማኖተኛ፤ አዛውንቶችን እና ወላጆችን አክባሪ፤ ለሀገሩ ታማኝ፤ የጀግንነት መፍለቂያ፤ የሰላም ተምሳሌት ነው የአማራ ሕዝብ። ይህ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር፤ ሌሎች የብሔር ወንድሞቹን አቅፎ የያዘ፤ ለጋራ ዕድገት በጋራ ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚቆም ነው። አብሮነት፣ አካታችነት፣ ስለ ሀገር...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም እና የአሁኑ ትውልድ ታሪካዊ ኀላፊነት !

ብሔራዊ ጥቅም የአንድን ሀገር ሕልውና ለመጠበቅ፤ ግዛታዊ አንድነትን ለማስከበር እና የሕዝብን ደኅንነት እና ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ የሚቀረጽ ስትራቴጂካዊ መሥመር ነው። ውስጣዊ አንድነት ለብሔራዊ ጥቅም:- በጅንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ምስክር ከተማ የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት፣...

አንደ ሀገር በአሲዳማነት የተጠቃውን ከየሚታረሰው መሬት ለማከም እየተሠራ ነው።

በኢንተርናሽናል ፈርትላይዘር ዴቨሎፕመንት ሴንተር ትራንስፎርም መርሐግብር የአማራ ክልልን የአፈር ጤንነት እና ለምነት ለመጠበቅ ያለመ ውይይት ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ ከክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ከአማራ ክልል ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ከግብርና ሚኒስቴር እና በክልሉ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ።

በዞኑ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ሀሳብ ዞናዊ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ ተጀምሯል። ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ባለፉት ዓመታት በተሠራው የአፈርና ውኃ ጥበቃ እና የአረንጓዴ አሻራ ተግባራት የደን...

ዝክረ ሐምሌ አምስት በጠንካራ የትግል መንፈስ የተገኘ ድል ነው።

ዝክረ ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም አሥረኛ ዓመት "ሐምሌ አምስት፣ የማይታጠፍ ቃል የማይፈታ ትጥቅ በሚል መሪ መልዕክት" በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፤ በሁመራ ከተማ ተከብሯል። ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም የሕወሃት ቡድን የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት እና...