በምክክር ከግጭት አዙሪት መውጣት እና ጠንካራ ሀገር መገንባት አለብን።

በምክክር መፍትሔ በመሻት ከግጭት አዙሪት መውጣት እና ለዜጎቿ ሁሉ የምትመች ጠንካራ ሀገር በጋራ መገንባት እንደሚገባ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ሊቀመንበር ተስፋሁን ዓለምነህ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ በብሔራዊ ጥቅም፤ በሀገራዊ አንድነት እና በሰላም ግንባታ ዙሪያ አዴሃን የማይናወጥ...

በፈተና ውስጥ የተዘራ የዕድገት ዘር እና የሰላም ጥም

በአማራ ክልል የጸጥታ ፈተናዎች ቢኖሩም ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የተጎዳውን ማኅበረሰብ መልሰው ያቋቁማሉ፤ ምጣኔ ሀብቱን ያነቃቃሉ፤ ማኅበራዊ ትስስርንም ያጠናክራሉ። ከውድመት ላይ አዲስ ሕይወት ለመዝራት የሚደረገው ይህ የልማት እንቅስቃሴ የሕዝብ እና የመንግሥት የጽናት ማሳያ...

ነገ በኢትዮጵያ🇪🇹 አሮጌው ምዕራፍ ይዘጋል፣ አዲስ ምዕራፍ ይከፈታል 🌅🤝

ኢትዮጵያውያን በአንድነት መምከርን ያውቁበታል፤ እርቅ፣ ስምምነት እና አብሮነትን ማስቀጠል መገለጫቸው ነው፤ በዘመናት ቆይታቸው እንደ ባሕላቸው፣ እንደ ቋንቋቸው የዳኝነት ሥርዓትን ዘርግተው ለዘመናት ተገልግለውበታል። ያጠፋ የሚቀጣበት፤ የበደለ የሚክስበት፤ ይቅርታ እና መቻቻል የሚነግሥበት፤ መደማመጥ የጸናበት፤ ፍቅር እና...

ከአንዲት ማይክሮስኮፕ እስከ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል።

​የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመቶኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እና 5ኛውን የሕብረተሰብ ጤና ሳይንሳዊ ጉባኤ ሊያከብር ነው። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ተቋሙ ዛሬ ላይ ለደረሰበት ታላቅ ደረጃ ለመብቃት ባለፉት 100 ዓመታት...

የከተሞች የለውጥ ጉዞ፤ የኮሪደር ልማት እና የአርሶ አደሮች የዘመናዊ ሕይወት ጅማሮ

የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን የከተሞች የጉስቁልና ዘመን ቀይሯል፤ ከደብዛዛ ወደ ማራኪ እይታ አሻግሯል፤ ልምላሜ የናፈቃቸው የአስፋልት ዳር መንገዶች የአረንጓዴ ካባ ለብሰዋል።የከተሞች የጨለማ ጉዞ አክትሞ ብርሃን ተጎናጽፈዋል፤ በአስፋልት ላይ ከተሽከርካሪ ጋር የመጋፋት ጉዞ...