“ቁስሎቻችንን በውይይት አክመን፣ የጸናች ሀገር እንገነባለን!”

  ​"እኛ ኢትዮጵያውያን በሕግና ሥርዓት፣ በጀግንነትና በነፃነት አፍሪካን ያበራን የታላቅ ታሪክ ባለቤቶች ነን! በረዥሙ ታሪካችን ውስጥ፣ ልዩነቶችን ከኃይል ይልቅ በተለያዩ የሽምግልና ሥርዓቶች የመፍታት ጥልቅ ልምድ ያለን ሕዝቦች ነን። ​ዛሬ ኢትዮጵያ እየመከረች ነው! ልጆቿ ከአራቱም አቅጣጫ ተሰባስበው...

“ግጭት እና ስቃይ ማብቃት አለበት!” ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር)

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) በዓለም ታሪክ ውስጥ በግጭት የተሠራም ኾነ በግጭት ያተረፈ ሀገር የለም ብለዋል። የተሻሉ የሚባሉ ሀገሮች ከሁሉም በላይ ሀገራቸውን ስላስቀደሙ፣...

“በምክክሩ ታላቋን ኢትዮጵያ ማዕከል እናድርግ” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታላቁ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ መካሄድ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርዓያ ለአራት ዓመታት ረጅም ጉዞ መደረጉን ተናግረዋል። 11 ኮሚሽነሮች ተሰይመውልን በብዙ ትጋት እና ድካም ከባለሙያዎች፤ ከድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች እና ከመላው ኢትዮጵያውያን ጋር እዚህ ደርሰናል ነው ያሉት በጉባኤው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራዊ ምክክሩ ለዛሬ መድረክ ለመብቃት የተጓዘውን ርቀት በፎቶ ኤግዚቪሽን...

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቅድመ ሥራውን አጠናቆ ዛሬ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ ተገኝተው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት ለዛሬው ምክክር ለመብቃት የተጓዛቸውን እና የሠራቸውን ሥራዎች በፎቶ ኤግዚቪሽን ተመልክተዋል። #አሚኮ...

አዲስ ተስፋ ለኢትዮጵያ!

​ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ፣ የተለያየ ባሕል እና በርካታ እሴቶች ያሏት ታላቅ ሀገር ናት። ይሄን ታላቅነቷን አፅንቶ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ባለፉት ዓመታት ያጋጠሙን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ታሪካዊ ልዩነቶች በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መምከር በጣም አስፈላጊ ነው። ​ዛሬ የሚጀምረው...