ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራዊ ምክክሩ ለዛሬ መድረክ ለመብቃት የተጓዘውን ርቀት በፎቶ ኤግዚቪሽን ተመልክተዋል። July 15, 2026 29 የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቅድመ ሥራውን አጠናቆ ዛሬ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ ተገኝተው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት ለዛሬው ምክክር ለመብቃት የተጓዛቸውን እና የሠራቸውን ሥራዎች በፎቶ ኤግዚቪሽን ተመልክተዋል። #አሚኮ #ሀገራዊ #ምክክር #Ethiopia #peace #ባሕር_ዳር_ሐምሌ_8_2018_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:"ለነገዋ ኢትዮጵያ ጠንካራ እና አስተማማኝ መሠረት ለመጣል የተቀናጁ የአረንጓዴ…