ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያድን ፍቱን መድኃኒት ነው።
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው። ሀገራዊ ምክክሩን በማስመልከት አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያክም ፍቱን መድኃኒት እንደሚኾን ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
በሀገር ሽማግሌነት የሚያገለግሉት ዲያቆን ገበያው ኪሮስ እና አቶ ገበያው ደረበ እንደገለጹት ምክክር እና...
ጾም የሚያድሩ መሬቶችን አሟጦ በማረስ ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል።
የሰሜን ጎጃም ዞን " ከተረጅነት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳደር በወንጀጣ ቀበሌ በወል መሬት ላይ የስንዴ ዘር መርሐግብር አከናውኗል።
የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳዳሪ ተመስገን ደግአረገ በዕለቱ 15 ሄክታር የሚደርስ...
ማን ያሸንፋል ብለን አንጠይቅ፤ 🇪🇹ኢትዮጵያን አሸናፊ እናድርግ!
ታሪክ በሌላኛው ምዕራፍ ራሱን ደግሟል። ኢትዮጵያውያን ከውጭ የመጣ ጠላትን ለማባረር፤ የሀገራቸውን ዳር ድንበር እና ሉዓላዊነታቸውን ለማስጠበቅ በአንድነት ተሰልፈው ነበር የዓድዋ ድልን የተጎናጽፉት። ያኔ ብሔር፣ ሃይማኖት ሳይሉ ነበር በአንድነት የተዋደቁት።
ታዲያ ዛሬ ታሪክ ራሱን በሌላ ገጽታ...
የሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት፤ የመሠረተ ልማት ሽግግር እና የወደፊት ተስፋ
የኮሪደር ልማቱ ሐረር ከተማ ለረዥም ዓመታት ከነበረችበት የቁልቁልት ጉዞ ተላቃ የማንሰራራት ጉዞ እንድትጀምር የታሪክ እጥፋት የፈጠረ መኾኑን የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታውቀዋል።
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን...
የሸማቹን ማኅበረሰብ ደኅንነት እና ጤንነት የሚጠብቁ ሥራዎች ተሠርተዋል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የፀረ ኮንትሮባንድ እና ሕገወጥ ንግድ ቁጥጥር ጥምር ግብረ ኀይል የቴክኒክ ኮሚቴ የ12 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እና የግብረኀይሉ ቴክኒክ...








