“ኢትዮጵያ እየመከረች ባለችበት ወቅት መመረቃችን ተስፋችንን ያለመልመዋል” ተመራቂዎች

  የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በደረጃ 4 እና 5 በመደበኛ እና በማታ መረሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ከ400 በላይ ሠልጣኞች አስመርቋል። ተመራቂ ሠልጣኞች በሠለጠኑበት ሙያ ሀገራቸውን እና ወገናቸውን ለማገልገል መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። በተመረቅንበት ወቅት ኢትዮጵያ መምከሯ የቀጣዩን ገዞ የተሳካ...

ኢትዮጵያን ዳግም አታቁስሏት!

  አንድን ሀገር ሀገር የሚያሰኛት የድንበር መስመር ወይም የመሬት ስፋት ብቻ አይደለም። በውስጧ የሚኖሩ ሕዝቦች በጋራ የገነቡት ታሪክ፣ የተጋሩት ዕጣ ፈንታ፣ የደሙለት ሰንደቅ ዓላማ እና በክፉም በደጉም አብረው የቆሙበት የሕልውና ትስስር ጭምር እንጂ። ባለፉት ዓመታት ግን...

የወምበርማ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ለተሰማራው የጸጥታ ኀይል የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አደረጉ።

  በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን የወምበርማ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ጸጥታን በማስከበር ላይ ለሚገኙት በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት እና ለወረዳው የጸጥታ አካላት የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፉ ላይ የተገኙት የወምበርማ ወረዳ የአረበጋሬ...

በምዕራብ ጎጃም ዞን በበቆሎ ሰብል ከ9 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል።

  በአማራ ክልል በሰብል ምርት ከፍተኛ አቅም ካላቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው በምዕራብ ጎጃም ዞን፣ በዚህ ዓመት ከ266 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን ታቅዶ እየተሠራ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚኾነው ማለትም ከ133 ሺህ ሄክታር...

የትግራይ ሕዝብ ሰላም እንዲመለስ የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉ ለፌዴራል መንግሥት እና ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ ቀረበ።

  በትግራይ የሚደረገውን የወጣቶች አፈሳ እና የጦርነት ጉሰማ የሚቃወም የክልሉ ተወላጆች ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የጦርነት ዝግጅት እና የወጣቶችን አፈሳ ተቃውመዋል። ቡድኑ ከፌዴራል መንግሥት ጋር ያለውን የግንኙነት መስመር በጥሶ ወጣቶችን እያሳደደ...