አነባበሮ የኾነው የሕወሃት ጥፋት!

  ብዙዎች የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋቱ ወጣቶችን ለጦርነት እያስገደደ ወደ ማሠልጠኛ መውሰዱ ብቻ ይመስላቸዋል። የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋት ግን ከዚያም በላይ እጥፍ ድርብ ነው። የቡድኑ የመጀመሪያው ጥፋት በእርግጥም ለአቅመ ጦርነት ያልደረሱ ወጣቶችን እያስገደደ መስዋዕትነት...

“ይህ ቀን ቀደምት ትውልዶች በሀገራችን እውን ኾኖ ለማየት ሲመኙት የነበረ ግን ያልታደሉት ታሪካዊ ቀን...

  ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤዋን እያካሄደች ነው። በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ታላቅ ተስፋን ሰንቃለች። በጉባኤው ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰለሞን አየለ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሀገራችን ሕዝቦች ሲጠይቁት...

ለጸናች ሀገር፤ የበሰለ ምክክር !

  ኢትዮጵያን ያጸኗት ልጆቿ ናቸው፡፡ ከውጭ ጠላት የተከላከሉላት፤ በነጻነት ያኖሯት፤ ሉዓላዊነቷን ያስከበሯት ልጆቿ ናቸው፡፡ ዓድዋን የመሰለ ድል ያስገኙላት፤ የቅኝ ገዢዎችን አንገት ያስደፉላት፤ በአፍሪካ ምሳሌ እና አርዓያ አያደረጓት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ የሀገር ፍቅር እየጠራቸው፤ አንዲት ሠንደቅ ዓላማ እያሰባሰበቻቸው...

የደም እንባው ሳይደርቅ የተፈጸመ ክህደት!

  ​የሕወሃት የፖለቲካ ጉዞ ከተመሠረተበት የደደቢት በረሃ ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በረቀቀ የጥላቻ ትርክት እና ሰነድ የተቃኘ ነው። ቡድኑ የማዕከላዊ መንግሥቱን ሥልጣን በተቆጣጠረበት ወቅት ይህንን ስልታዊ የጥፋት ሰነድ በመዋቅራዊ መንገድ ተፈጻሚ አድርጎታል። ​በዚህም በአማራ ሕዝብ ላይ...

“ኢትዮጵያ ሁሉንም ጠርታለች”

  ኢትዮጵያውያን ሀገር በጠራቻቸው፣ ኑ ባለቻቸው ጊዜ ተነስተው መገስገስ፣ እናታቸው ኑ ወደ አለችበት ሥፍራ ሁሉ መድረስ ያውቁበታል። ሀገር ጠርታቸው የቀሩበት፣ ሀገር ድረሱ ብላቸው የዘገዩበት፣ ሀገር ኑ ብላቸው ፊታቸውን ያዞሩበት፣ እፈልጋችኋለሁ ብላቸው የራቁበት ዘመን የላቸውም። ሀገር ስትጠራቸው ሠንደቅ...