🗳️ 🇪🇹 የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን በምርጫው ንቁ ተሳታፊ ለመኾን መዘጋጀቱን ገለጸ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ ኘሬዝዳንት ግርማ አቸነፍ ፌዴሬሽኑ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ገለልተኛ የሲቪክ...

🗳️ 🇪🇹ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የጸጥታ መዋቅሩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ...

  ከሚሴ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ዋና ኢንስፔክተር ኡመር መሀመድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ኹሉም የምርጫ ጣቢያዎች ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። ለምርጫው ስኬታማነት በቂ ሥልጠና...

በጎንደር ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ እየተሠራጨ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ በከተማዋ ተገኝቶ እንደተመለከተው ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ የምርጫ ጣብያዎች እየተሰራጨ ነው። የምርጫ ጣብያ አስተባባሪዎች ከማዕከል እየተረከቡ ወደ ጣብያዎቻቸው እያጓጓዙ ይገኛሉ። ለምርጫ ቁሳቁሱ...

👨‍🎓🎓📚 በሰሜን ጎጃም ዞን ተማሪዎችን ለፈተና ለማብቃት ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2018 ዓ.ም ክልል አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ተማሪዎችን ለማብቃት የተለያዩ ስልቶች በመዘርጋት ልዩ ድጋፍ እየተደረገ...

ለአርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ስጋት አማራጭ መፍትሔ ተዘርግቷል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 58 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን በማረስ 205 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል። የምዕራብ ጎጃም ዞንም ለመኸር እርሻ ሥራ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፤ አርሶ...