በአማራ ክልል በእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ያለውን እምቅ አቅም ለመጠቀም እየተሠራ ነው።

  የአማራ ክልል ያለው ተፈጥሯዊ ጸጋ ለእንስሳት እርባታ ዘርፍ ተመራጭ ያደርገዋል፡፡ በክልሉ የሚገኘው ሰፋፊ የወል መሬት እና የሰብል ተረፈ ምርት ደግሞ ለእንስሳት ልማት ሥራው ውጤታማነት ትልቅ አቅም ነው፡፡ በደብረ ማርቆስ ከተማ በወተት ላም እርባታ ዘርፍ የተሰማሩት...

🌱 ” ችግኝ መትከል ብቻውን ግብ አይኾንም” ይልቁንም…..!

  የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝ ተከላ እና የደም ልገሳ ፕሮግራም አካሂዷል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ ጋሻው ተቀባ ክልሉ ብዙ አበርክቶ ያላቸው የሀገር በቀል ችግኞች ጸጋ እንዳላቸው ታሳቢ በማድረግ የቢሮው...

የፋይናንስ ተቋማት አካታች አገልግሎትን ተደራሽ ሊያደርጉ ይገባል።

  የአማራ ክልል የፋይናንስ አካታችነት ክልላዊ ምክር ቤት በፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጅ ትግበራ ዙሪያ በክልሉ ከሚገኙ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ተወያይቷል። የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ እና የፋይናንስ አካታችነት ክልላዊ ምክር ቤት ምክትል ሠብሣቢ አታላይ ጥላሁን የውይይቱ ዓለማ...

“የሰጠነው ደም የሰዎችን ሕይወት የሚያስቀጥል በመኾኑ ደም በመለገሳችን ደስተኞች ነን” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

  የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ጋር በመተባበር "በጎነት መገለጫችን፥ ደማችን ለወገናችን" በሚል መሪ መልዕክት የደም ልገሳ መርሐ ግብርን በባሕር ዳር ከተማ...

የወረቀት ሳሙናን ለገበያ ያቀረበችው ወጣት ኢክራም

‎ ‎‌ለወትሮው ሳሙናን የምናውቀው በደረቅ፣ በዱቄት እና በፈሳሽ መልክ ነው። የባቲ ከተማ ነዋሪዋ ወጣት ኢክራም ሙሐመድ ደግሞ ሳሙናን በወረቀት መልክ አዘጋጅተዋለች። ‎ ‎‌ኢክራም ለእጅ መታጠቢያ የሚያገለግል የወረቀት ሳሙና ፈጥራለች። ወጣቷ በአካባቢዋ ካሉ ችግሮች በመነሳት የፈጠራ ሀሳቧ እንደመነጨ...