ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል።

  የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን በማረጋገጥ ጤናማ የኾነ ማኅበረሰብ ለመገንባት...

ከጠመንጃ ፖለቲካ ወደ ምክክር ባሕል የሚደረግ የፖለቲካ ሽግግር 🤝

  ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ መሠረታዊ የሚባሉ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የዕይታ ልዩነቶች የሚንጸባረቁባት ሀገር ናት። እነዚህን ልዩነቶች በንግግር እና በምክክር ከመፍታት ይልቅ ኀይል እና ጠመንጃ ምርጫ ኾነው ሀገሪቱን ለከፋ ችግር ሲዳርጓት ቆይተዋል። ከዚህ ችግር ለመውጣት ደግሞ...

🇪🇹 የታላቁ ሀገራዊ ምክክር ጉዞ እና የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋ 🤝

  ኢትዮጵያ በታሪኳ ተደርጎ የማይታወቅ፣ በስፋቱ እና በጥልቀቱ ትልቅ የሀሳብ ልዕልና የሚነግስበት ታላቅ ሀገራዊ ምክክር እያደረገች ትገኛለች። በዚህም ከጫፍ እስከ ጫፍ የተውጣጡ፣ በኅብረ ቀለም የደመቁ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ​በተለይም ለዘመናት የዘለቁ የሀገሪቱ ችግሮች እና...

“ሀገራዊ ምክክሩ የፖለቲካ ቅራኔዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሠረት ይጥላል”

  ​የኢትዮጵያን የወደፊት የፖለቲካ ጉዞ የሚቃኝና ሀገርን በጋራ መክክር ለመገንባት ያለመ ታሪካዊ መድረክ ላይ የተሳተፉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ሀገራዊ ምክክሩ የነበሩ የፖለቲካ ቅራኔዎችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ትልቅ መሠረት እንደሚጥል ገልጸዋል። ​በምክክር መድረኩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት አቶ...

🚗 በቴክኖሎጂ የተደገፈውን አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳና ዲጂታል የምዝገባ ሥርዓት በክልሉ ለመተግበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል።

  የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን፣ የመንገድ ደኅንነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም የትራንስፖርት ስምሪት እና ቁጥጥርን ውጤታማ ለማድረግ ያለመው በቴክኖሎጂ የተደገፈ አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ እና የተቀናጀ...