“ኢትዮጵያ ታሪካዊ ወደቧ ያስፈልጋታል፤ የባሕር በር ጥያቄን ከልብ እንደግፋለን” የቡልጋ ከተማ ነዋሪዎች

5
​በሰሜን ሸዋ ዞን፣ የቡልጋ ከተማ አሥተዳደር ማኅበረሰብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለክልሉ የጸጥታ ኀይል ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል።
​በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የከተማው ነዋሪዎች “ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል፤ የባሕር በር ጥያቄን እንደግፋለን” ብለዋል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚያደርገውን የሕግ ማስከበር ተግባር እንደሚደግፉም በሰልፉ ላይ ገልጸዋል።
በሰልፉም የባዕዳ እና የባንዳነትን ሤራም አውግዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article“ለድል ከተወለደው የመከላከያ ሠራዊት ጎን ነን” የጣርማ በር ወረዳ እና የደብረ ሲና ከተማ ነዋሪዎች
Next article“ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገር አለኝታ ነው” የሸዋሮቢት ወረዳ ነዋሪዎች