
በሸዋሮቢት ከተማ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፤ ባንዳ እና ባዕዳንን የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ነዋሪዎቹ የሀገርን አንድነት እና ሰላም ለማስጠበቅ የጸጥታ አካላት እየከፈሉት ለሚገኙት ዋጋ ክብር እንደሚሰጡ በሰልፋቸው አስታውቀዋል።
የባንዳ እና የባዕዳንን ሀገር የማፍረስ እንቅስቃሴ ለማክሸፍ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙም አረጋግጠዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
