“ለድል ከተወለደው የመከላከያ ሠራዊት ጎን ነን” የጣርማ በር ወረዳ እና የደብረ ሲና ከተማ ነዋሪዎች

2
በሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማ በር ወረዳ እና የደብረ ሲና ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለክልሉ የጸጥታ ኀይል ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል።
ለድል ከተወለደው መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን በማለት ድምጻቸውን አሰምተዋል።
በሠልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚያወድሱ እና የኢትዮጵያ የጠላቶችን ሴራ የሚያወግዙ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleየሕዝቡን ፍላጎት መሠረት በማድረግ ሰላም እና የሕግ የበላይነት የተከበረበት እንዲሁም ልማት የተፋጠነበት ወረዳ ለመፍጠር ይሠራል።
Next article“ኢትዮጵያ ታሪካዊ ወደቧ ያስፈልጋታል፤ የባሕር በር ጥያቄን ከልብ እንደግፋለን” የቡልጋ ከተማ ነዋሪዎች