በክልሉ ለ173 ሺህ ባለይዞታዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ተሰጥቷል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄዱን ቀጥሏል። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመሬት አሥተዳደር እና በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች የተሻሉ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል።
በበጀት ዓመቱ የገጠር...
ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የሶማሌ ክልል አስታወቀ።
በሶማሌ ክልል የክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል።
በአካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር ቢሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አስተባባሪ መሐመድ ቡሌ ሰመተር እንደገለጹት፤ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዘርፈ ብዙ...
ከተሞችን በማዘመን በአገልግሎት ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንደገለጹት ከተሞችን በማዘመን እና አገልግሎቶችን ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።
በከተሞች የመልካም አሥተዳደር ማረጋገጥ፣ መሠረተ ልማቶችን ማስፋት፣...
ከ55 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ኾነዋል።
የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ወርቁ ዘላቂ የጤና መድኅን ሥርዓት በመገንባት የዜጎችን የፋይናንስ አቅም...
በበጀት ዓመቱ በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ውጤታማ ተግባር ተከናውኗል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ።
የ2018 በጀት ዓመት የትምህርት አፈጻጸምን በተመለከተ በሪፖርቱ...







