ማኅበረሰቡ ለሰላም አጋርነቱን ሊያሳይ ይገባል።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሪዎች እና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ
"ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ማኅበረሰብ አቀፍ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
ከ5 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን የመክተብ ዘመቻ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታህሳስ 3 እስከ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) መከላከያ ክትባት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ፖሊዮ እጅና...
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለምን ይጠቅማል?
ከከተማ ከተማ፣ ከክልል ክልል እና ከአንድ ተቋም ሌላ ተቋም የማይቀያየር ወጥ የኾነ የግለሰብ ማረጋገጫ ነው።
ዜጎች የተሻለ እና የታመነ አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳል
የዲጂታል ኢኮኖሚውን በመገንባት ዜጎች በስልካቸው ፡-
የግብይት እና የመንግሥት አገልግሎቶችን
የሰነድ እና የባንክ አገልግሎቶችን
የፖሊስ እና የፍርድ...
በግልፅ በመነጋገር ከተማዋ ወደ ቀደመ ሰላሟ እንድትመለስ እንሠራለን።
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ዘካሪ መካሪ ኅብረተሰብ፣ ለዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የሰላም እጦቱ በከተማዋ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና...








