በምርጫ ወቅት የፓርቲዎች ፉክክር የሕዝብን ደኅንነት ያስቀደመ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ እና 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት አብርሃም ሊንከን ዴሞክራሲን "የሕዝብ፣ በሕዝብ እና ለሕዝብ የሚኾን ሥርዓተ መንግሥት ነው" በማለት ገልጸውታል። የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አንዱ መገለጫ ደግሞ የምርጫ ሥርዓት ነው።...

የቶንሲል በሽታ እና መከላከያዎቹ

  ገንዳ ውኃ፡ የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሙላት እሱባለው እና ወይዘሮ አዳኑ በላይ የአዳኝ ሀገር ጫቆ ወረዳ እና የገንዳ ውኃ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው። ሁለቱንም ወላጆች አሚኮ ያገኛቸው ልጆቻቸውን በመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማሳከም መጥተው ነው። ወላጆቹ እንዳሉት...

ዲፕሎማሲ መልካም ዐይኖች በበጎ እንዲመለከቱ፤ ቅን ልቦች እውነትን እንዲደግፉ ያደርጋል።

  ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ የዓለም ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን እና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር ከሌሎች ሀገሮች ጋር የሚያደርጉት የመልካም ግንኙነት መሣሪያ ነው። እድገትን፣ ልማትን፣ ሉዓላዊነትን፣ ብሔራዊ ደኅንነት ለማስጠበቅ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመኾን በውይይት፣ በንግግር...

ምርጫው ፍትሃዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።

  ጎንደር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ውይይት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። ውይይቱ የምርጫ ዝግጅትን ጨምሮ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ ሃሳቦች ላይ...

በሕገ ወጥ ድርጊታቸው በቀጠሉ ጽንፈኞች ላይ የሚደረገው ሕግ የማስከበር ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምሥራቅ ዕዝ...

  ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ በጽንፈኛ ቡድኑ ላይ በተወሰደ እርምጃ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን መማረኩን የምሥራቅ ዕዝ አስታውቋል። መንግሥት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ባልተቀበሉ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ላይ በሰሜን...