የቀድሞው የአማራ ክልል አፈ-ጉባኤ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት አምባሳደር ያለው አባተ ከዚህ ዓለም አረፉ።

10
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የነበሩት አምባሳደር ያለው አባተ ባደረባቸው ሕመም ምክንያት ሕክምና ሲደረግላቸው ከቆዩ በኋላ ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም ሕይወታቸው አልፏል።
አምባሳደር ያለው አባተ ደከመኝ፣ ስለቸኝ ሳይሉ ለሀገራቸው አገልግለዋል።
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበምሥራቅ ጎጃም ዞን በሕገ ወጥ ታጣቂዎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ ተወሰደ።
Next articleየነዳጅ ዋስትና ጊዜው አብቅቷል።