ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው እንዲያለሙ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሃብቶችን በባሕር ዳር ከተማ አወያይተዋል። ክልሉ ትልቅ ጸጋ ያለው፣ ታታሪ እና ሥራ ወዳድ ሕዝብም ያለበት ክልል መኾኑን ገልጸዋል። በአየር ንብረት እና...

“በውቢቷ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል ሊገነባ በመኾኑ ተደስቻለሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚሠራውን የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የቤንሻንጉል...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚሠራውን የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣...

“ሀገር እና ሕዝብን የሚያስከብሩ፣ ለትውልድም የሚተርፉ ሥራዎች እየሠራን እንገኛለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የተገነባውን የፈለገ ግዮን ኢኮ ሪዞርት መመረቅ አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘትም እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በዓይነቱ ልዩ የሆነውን የፈለገ ጊዮን...

የዜጎችን የአገልግሎት አሰጣጥ የቀየረው አዲሱ አሠራር!

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ መሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ውጤታማ ሥራ መሠራቱን ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ተናግረዋል። ማዕከሉ በከተማ አሥተዳደሩ ስር የሚገኙ 10 ተቋማትን እና ሁለት የፌዴራል መስሪያ ቤቶችን...