የአማራ ሕዝብ ከዚህ በላይ በመከራ እና በስቃይ ውስጥ መኖር ይበቃዋል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕዝብን ለከፋ ችግር መዳረጉን...

“ፍላጎታችን ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የዜጎችን ሕይወት ማሻሻል ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ምየክልል እና የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሩ ሌትናል ጀኔራል መሐመድ...

የውጭ ኀይሎች ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብቷ እንዳትጠቀም ያቀዱት ሴራ ከሽፏል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር)፣...

ገቢዎች ሚኒስቴር 1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደሴ፡ ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግብራቸውን በታማኝነት ለከፈሉ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጥቷል፡፡ የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ 12 ግብር ከፋዮች በፌድራል ደረጃ የፕላቲንየም፣ የወርቅ...

ተባባሪ የኾነው የጎንደር ሕዝብ በልማት ሥራዎች ላይ የበኩሉን እየተወጣ ነው።

ጎንደር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ" የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ምክክሩ በዋናነት እየተሠሩ...