በምዕራብ ጎንደር ዞን በጫካ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኀይሎች የሰላምን አማራጭ ተቀብለው ገቡ።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ከመጡ ታጣቂ ኀይሎች እና ከተሐድሶ ከተመለሱ ሠልጣኞች ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ ውይይት ተካሂዷል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ እንደተናገሩት በዚህ...
ሰው ታሞ በገንዘብ ችግር ሳይታከም እንዳይቀር የጤና መድን ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ጤና መድኅን አገልግሎት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የመድረኩ ተሳታፊ መልአከ ኀይል ኤፍሬም ታደሰ የጤና መድኅን ተጠቃሚ መኾናቸውን ተናግረዋል።
የጤና መድኅን...
ደብረ ብርሃን እንደ ሀገር ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገውን ሽግግር ማሳያ ማዕከል እየኾነች ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተጠናቋል።
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በደብረ...
የሕዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።
እንደ ሀገር እየተከናወኑ ያሉ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረጉ መኾናቸውን...
የጤና መድኅን አገልግሎት የመረዳዳት እና የጤና ዋስትና የሚረጋገጥበት ትልቅ ተግባር ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ጤና መድኅን አገልግሎት የንቅናቄ መድረክን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ2017...








