የአሁኑ ትውልድ ለኢትዮጵያ ጥቅም ጠንካራ አርበኝነት ይጠበቅበታል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) የአርበኞች ቀን ቀደምት ኢትዮጵያውያን ወራሪን በመመከት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር የከፈሉትን ታላቅ መስዋዕትነት በማሰብ ለ85ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። የኪንግስ ኦፍ ዓባይ ሚዲያ ባለቤት እና መሥራች ኡስታዝ ጀማል በሽር የቀደምት ኢትዮጵያዊያን አርበኝነት...

ሚሊሻ ለክልሉ መረጋጋት እና ሰላም የጀርባ አጥንት ኾኖ አገልግሏል።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) የሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች እና ዝግጅቶችን ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች፣ የሚሊሻ ኮሚሽን መሪዎች እና...

አባቶች ለነጻነት ወደቁ፤ እኛ ለታላቅነት እንቆማለን።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የአርበኞችን የድል በዓል ምክንያት በማድረግ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም ሚያዝያ 27 ለእኛ የታሪክ ማኅደር ተገልጦ የሚነበብበት የትላንት ትዝታ ብቻ አይደለም፤ የአርበኞች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን የድል መንፈስ እንደ...

ሕገ ወጥ ግብይትን በመከላከል ማኅበረሰቡን ከብዝበዛ መታደግ ይገባል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ፀረ ኮንትሮባንድ ጥምር ግብረ ኃይል የወንጀል ጉዳዮች ቴክኒክ ኮሚቴ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ይገኛል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ወጣቱ የአባቶቹን የጀግንነት ሥነ-ልቦና ተላብሶ ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል።

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) ለ85ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን መታሰቢያ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና በደቡብ ጎንደር ዞን ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ አስተባባሪነት "ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በበዓሉ...