የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ430 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።

  ጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ29ኛ ጊዜ በቀን እና በማታ መርሐግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ430 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል። በዕለቱ 90 ኢንተርፕራይዞችም የደረጃ ሽግግር አድርገዋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኮሌጁ ቦርድ...

ሕገ ወጡ ሕወሃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ደመኞች ጋር ማበሩ ለምን?

  የአንድ ሀገር ዕድገት እና የሕዝቦች የጋራ ዕጣ ፈንታ በዋናነት የሚወሰነው የማይደፈሩ እና ለድርድር የማይቀርቡ ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስከበር ረገድ ባለ የሕዝብ ቁርጠኝነት መኾኑ ብዙዎችን ያስማማል። ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በባሕር በር ባለቤትነት መብቷ ዙሪያ...

በጸጥታ ችግር የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል መምህራን የድርሻቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።

  የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና የመማር ማስተማር ሂደቱ የተቀላጠፈ እንዲኾን ለመምህራን እና ለሥራ ኀላፊዎች ሥልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል። በዚህም ለመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ለትምህርት ቤት የሥራ ኀላፊዎች ለሁለተኛ ዙር የአቅም ማጎልበቻ...

የአማራ ክልል የ2019 ዓመታዊ በጀት ከ402 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ኾኖ ጸደቀ።

  የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤ በ2019 በጀት ዓመት ለክልሉ የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ በጀት 402 ቢሊዮን 285 ሚሊዮን 713 ሺህ 544 ብር ኾኖ አጽድቋል። የ2019 በጀት...

🚫 ለሥልጣን ጥመኞች የሚከፈለው መስዋዕትነት እስከ መቼ

  ሕገ ወጡ ሕወሃት ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በግጭት፣ በጦርነት እና በጥፋት ተግባራት የታወቀ ቡድን ነው። በተለይም ከሥልጣን ከተባረረ በኋላ የውጭ ጠላቶች የጥፋት አስፈጻሚ በመኾን በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በከፈተው ጦርነት በርካታ ቀውሶችን ማስከተሉ...