ከተሞች ወደ ዓለማቀፋዊ የከተማ ሥርዓት ጉዞ እያመሩ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አምስት ከተሞች ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር የዲጂታል አድራሻ ሥርዓትን ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። በአዲስ አበባ በተካሔደው የፊርማ ሥነ ሥርዓት የተካተቱት የወልድያ፣ የደብረ ታቦር፣...

የተደራጀ እውቀት እና አሠራር ምርትና ምርታማነትን ያሳድጋል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አንከሻ ጓጉሣ ወረዳ ማንጃ ተንኮሻ ቀበሌ በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ...

“ልዩነቶች መፈታት ያለባቸው በሀሳብ የበላይነት ብቻ ሊኾን ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘላቂ ሰላም እና ልማት የወጣቶች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና ልማት እንዲፋጠን ወጣቶች የሚኖራቸውን ሚና በተመለከተ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የደብረ...

“እያንዳንዱ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴ ታክስ ላይ ተጽዕኖ አለው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለተለያዩ የሕግ ባለሙያዎች፣ ለአጋር እና ለባለድርሻ አካላት በተሻሻለው የፌዴራል የግብር አዋጅ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጁ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ...

የሃይማኖት አባቶች ደኖች እንዲጠበቁ በማድረግ በኩል ትልቅ ባለውለታዎች ናቸው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ነባር የቤተክርስቲያን ደኖችን መሠረት ያደረገ የመልክዓ ምድር መልሶ ማልማት ክልል አቀፍ አውደ ጥናት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ እየተመናመነ...