“የምርጫውን ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት ለማከናወን የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው። በአማራ ክልልም ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሰላም...

ሚሊሻ በአንድ እጁ ልማትን በመከወን፣ በሌላ እጁ ሰላምን የሚያረጋግጥ ኀይል መኾኑን አሳይቷል።

  ከሚሴ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ 30ኛ ዓመትን በማስመልከት የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። የከሚሴ ከተማ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብዱረህማን አህመድ፣...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚታዩ የግብርና ማነቆዎችን በመፍታት ምርትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ሁመራ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሊጥ ምርት ድርሻ እና በውጭ ንግድ አቅርቦት የኢትዮጵያን 88 በመቶ ድርሻ የሚሸፍነው አማራ ክልል መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

ስኬቶችን ለማስቀጠል እንደሚሠሩ የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ተናገሩ።

  እንጅባራ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ፣ የእጩዎች ትውውቅ እና የጎዳና ላይ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ በፓርቲው የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያሳዩ እና ለፓርቲው አጋርነትን የሚያንፀባርቁ መልዕክቶችም ተላልፈዋል። ኢትዮጵያ በብልጽግና...

ምክንያታዊ ወጣቶች ለውጤታማ ምርጫ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ እና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂዷል። ​የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች...