ኢንተርፕራይዞች የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ናቸው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል።
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማነትን በማሳደግ ረገድ ተጨባጭ ሥራ እየተገበረች መኾኑን የሥራ...
“የትምህርት ዘርፉ የሁሉም የልማት ሥራዎቻችን መሪ ተግባር ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
ምክር ቤቱ በጉባኤው ከመከረባቸው ጉዳዮች መካከል የትምህርት ዘርፉ አንደኛው ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
አስተማማኝ ሰላም ሰፍኖ የልማት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እና በጥራት እንዲከናወኑ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
የነፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪው ጌታቸው ምኅረት በከተማዋ የፋርማሲ፣ የሆስፒታል ተጨማሪ የሥራ ክፍሎች፣ ቤተ መጻሕፍት፣...
የፖሊዮ ክትባት የሕጻናትን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወስን አስፈላጊ ክትባት ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊዮ ለበርካታ ዓመታት ሕጻናት ላይ የአካል ጉዳት እና የሥነ ልቦና ጫና እያደረሰ የቆዬ አደገኛ በሽታ ነው። ይህን በሽታ ለመከላከል በየጊዜው ለሕጻናት በዘመቻ መልክ ክትባት ይሰጣል።
የክትባቱን አስፈላጊነት ባለማወቅ፣ በቸልታ...
መንግሥት ከኅብረተሰቡ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት እየሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የሥራ ኀላፊዎች ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ዙሪያ በቁጭ ከተማ ተወያይተዋል።
ነዋሪዎቹ ልጆችን ከትምህርት ገበታ ውጭ በማድረግ የሚፈታ ችግር አለመኖሩን አብራርተዋል። እርስ በእርስ...








