በምዕራብ ጎንደር ዞን ያሉትን ጸጋዎች አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እየተሠራ ነው።

ገንዳ ውኃ፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ቱሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ከማኅበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ከለውጡ ዓመታት ወዲህ ከተማዋን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ...

“ሕጻናት ወደ ትምህርት ገበታ ባለመመለሳቸው ይጸጽተኛል” የሰላም አማራጭን የተቀበለ ታጣቂ

ደብረማርቆስ፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) በታጣቂ ቡድኑ ራሱን የቴዎድሮስ እዝ ብሎ የሚጠራው ቡድን የካርታ እና ምህንድስና ሠራተኛ ኾኖ ያገለግል የነበረው ሻምበል ይልቃል ታደለ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ገብቷል፡፡ በነበረው የሁለት ዓመት በላይ ቆይታ...

ኅብረተሰቡ ማኅበራዊ እረፍት እንዲያገኝ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ተናገሩ።

ደብረ ማርቆስ፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር የሰላም ጥሪን ተቀብለው ከመጡ የታጣቂ ቡድኑ አባላት ጋር የሰላም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የመጡ የታጣቂ ቡድኑ አባላት ከሁለት ዓመታት በላይ የተሻገረው...

ኅብረተሰቡ የሚገድሉ እና የሚዘርፉ ታጣቂዎችን መታገል አለበት።

ደብረታቦር፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ከጉና በጌምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በአካባቢያቸው ሰላም በመጥፋቱ ዝርፊያ፣ እገታ እና ግድያ መበራከቱን አንስተዋል።...

የግዥ ሥርዓቱን ከሙስና እና ብልሹ አሠራር መጠበቅ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) ‎የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ዙሪያ የክልል ተቋማት የግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አሥተዳደር ዳይሬክተሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። ‎ ‎‌...