በምርጫ ወቅት ሕግ መጣስ እስከምን ድረስ ያስቀጣል?

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአንዲት ሀገር የዴሞክራሲ ጉዞ ስኬት የሚለካው የምርጫ ሂደት በጠንካራ የሕግ ማዕቀፍ ሲጠበቅ እና ሕዝብ በነፃነት ድምጹን መስጠት ሲችል ነው። ምርጫ የዜጎች የሥልጣን ባለቤትነት መገለጫ ነው። ይህ መብት ያለ አግባብ እንዳይቀለበስ...

ምርጫ ለሀገር!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የላይ አርማጭሆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ ‎7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልእክት የፓርቲውን የምርጫ ምልክት...

የአማራ ክልል የሰላም እናቶች ለማኅበረሰቡ ሰላም እና ለምርጫው ስኬት እየሠሩ ነው።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 06/2018ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እናቶች ማኅበር ሀገራዊ ሰላምን፣ እርቅን እና አንድነትን ለማጽናት በግንባር ቀደምትነት የሚንቀሳቀሱ የሰላም አምባሳደሮችን የያዘ ነው። ማኅበሩ ግጭቶችን በውይይት ለመፍታት፣ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር እና የቆዩ የሰላም እሴቶችን ለማነቃቃት በትጋት...

ፍትሐዊ የሚዲያ አጠቃቀም ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ፍትሐዊ የመገናኛ ብዙኀን አጠቃቀም መኖር ለነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ምርጫ መሠረት ነው፡፡ መገናኛ ብዙኀን ፓርቲዎች ያላቸውን አማራጭ ሀሳብ ለመራጩ ሕዝብ ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡ የሚፈልገውን ፓርቲ በሚገባ...

ከ158 ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ የወጡ ቅርሶች ተመለሱ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 06/2018ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በርክክብ መርሐግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የአጼ ቴዎድሮስ ንብረት የነበሩ ቅርሶች ተሰርቀው ከሀገር ቢወጡም ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ለዲፕሎማሲው...