
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የላይ አርማጭሆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በትክል ድንጋይ ከተማ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ መልእክት የፓርቲውን የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅ እና የቅስቀሳ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ በከተማው ውስጥ ለሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች እየተሳተፉ ነው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
