
የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይኾን ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መኾን አለበት።
የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊ እና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል። ይህም ትስስርን ማሻሻል፣ ምቹ የኑሮ ሁኔታዎችን መፍጠር እና በገጠር ማኅበረሰብ ውስጥ የኢኮኖሚ ዕድሎችን ማስፋፋት ነው።
የዚህ ዐበይት ግብ የተበታተነ እና የተቆራረጠ ሃብትን በማስተካከል አምራች፣ እርስ በርስ የተሳሰሩ፣ ዘላቂ ልማት ያላቸው፣ ለመኖር እና ለመሥራት ማራኪ የኾኑ የገጠር አካባቢዎችን መገንባት ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
