🚆”የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገቢያ የባቡር ፕሮጄክት ወደ ሥራ መግባት መንግሥት የሕዝብን ጥቅም...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያን የባቡር ፕሮጄክት ዳግም ሥራ አስጀምረዋል። የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር መሠረተ ልማት...

🇪🇹”ብልጽግና ፓርቲ አፍሪካዊ ተምሳሌት የኾነች ሀገር የመገንባት ራዕይ ይዞ እየሠራ ነው” ምክትል ከንቲባ አስሜ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ባለንብረቶች የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። 🚐🚕 የከተማ አሥተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በዚህ ወቅት እንደገለጹት መርሐ ግብሩ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የአዋሽ፣ ኮምቦልቻ፣ ሃራ ገበያን የባቡር ፕሮጀክት ዳግም ሥራ አስጀመሩ።

  ባሕር ዳር: 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ እስከ 2012 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ኾኖም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት ውድመት እና ዘረፋ ምክንያት ለመገባደድ ተቃርቦ የነበረው ፕሮጀክት ተስተጓጉሎ...

📢 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ 5 ሺህ ሠራተኞችን ይፈልጋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ወደ ማምረት ገብቷል። ፋብሪካው በርካታ ማሽነሪዎች የሚንቀሳቀሱበት እና ሰፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት የሚከናወንበት ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ነው። ከፋብሪካው የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ...

“ስፖርት የተሻለ ትውልድ ለመፍጠር ቁልፍ ጉዳይ በመኾኑ ብልጽግና ፓርቲ ለዘርፉ መጠናከር በልዩ ትኩረት እየሠራ...

  ደሴ: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ምልክት እና ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በስፖርታዊ መርሐ ግብር ለሕዝብ አስተዋውቋል። በብልጽግና ፓርቲ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...