🌿 800 ሚሊዮን ተስፋዎች በአንድ ጀምበር!

  ​የኢትዮጵያውያን ታሪካዊ የአረንጓዴ ዐሻራ ክንውን በይፋ ተጀምሯል! ​ለተጎዳችው ምድር ሕይወትን ለመመለስና ለቀጣዩ ትውልድ አረንጓዴ ነገን ለማስረከብ ያለመው "ተስፋን እንትከል" ታሪካዊ ሀገራዊ የመትከል መርሐ ግብር ዛሬ በመላው ሀገሪቱ በይፋ መጀመሩን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ...

ቻይና በአረንጓዴ ግንብ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ የምድርን ጤና ጠብቀዋል።

  የዓለማችንን የአየር ንብረት መዛባት ለመቀልበስ በሚደረገው ታላቅ ሩጫ ውስጥ የቻይናው "ታላቁ አረንጓዴ ግንብ" እና የኢትዮጵያው "አረንጓዴ ዐሻራ" የተፈጥሮን ውበት እና የሰው ልጅን ቁርጠኝነት ያሳዩ ህልውናን የማስቀጠል ግብግቦች ናቸው። በአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1970ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረው...

🌍 አረንጓዴው ዲፕሎማሲ – ድንበር ተሻጋሪው የኢትዮጵያ የሰላም እና የጋራ ብልጽግና አሻራ 🌱🤝

  የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ የደን ሽፋንን ከማሳደግ እና ተፈጥሮን ከመታደግ አልፎ ሀገሪቱን በአየር ንብረት ለውጥ መድረኮች ላይ በአህጉሪቱ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ እና ታማኝነት ካላቸው ድምጾች አንዷ እንድትኾን አድርጓታል። ይህ በጥቂት ሀገራት ብቻ...

🍃 እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከአረንጓዴ ልማት ባሻገር ለምግብ እና ለመድኃኒትነት የሚውሉ ተክሎችን እያለማ ነው።

  እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአካባቢው አረንጓዴ ልማትን ከማስፋፋት ባለፈ የኅብረተሰቡን የኢኮኖሚ እና የምግብ ዋስትና የሚያረጋግጡ ሁለገብ ችግኞችን በማልማት ረገድ አርዓያነት ያለው ተግባር እያከናወነ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር መልካም አባተ (ዶ.ር) ተቋሙ የግብርና እና...

“አፈሩ ሲጠረግ ተስፋዬም አብሮ ይጠረግ ነበር…”

  በጋው አልፎ ክረምቱ ግም ሲል የደቡብ ወሎ የቃሉ ወጣገባ ኮረብታማ ቦታዎች በግብርና ልማት ላይ ሕይወታቸው ለተመሠረተ አርሶ አደሮች አጥፊ ተደርገው የሚታዩ ነበሩ። ከኮረብታማ ቦታዎች የሚነሳው ጎርፍ በዘር የተሸፈኑ ማሳዎችን ጠራርጎ በመውሰድ የአርሶ አደሮችን ድካም...