“ጠንካራ ሀገር የሚገነባው በሕዝቦች አብሮነት እና በመመካከር እንደኾነ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው” የሰላም ሚኒስትር...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) መንግሥት ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ችግሮችን በምክክር የመፍታት ባሕል እንዲዳብር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገልጸዋል። መንግሥት ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልንና ውይይትን እንደመርህ በመውሰድ ለሀገር ዘላቂ ብልጽግና በትጋት እየሠራ እንደሚገኝም አስታውቀዋል። መንግሥት...

የቱሪዝም ተዋንያን በአንድ ስፍራ የሚገናኙበት መተግበሪያ ሥራ ላይ ሊውል ነው።

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የተቀናጀ የቱሪዝም አሥተዳደር ሥርዓት( ITMS) ሥራ የማስጀመሪያ ሥነሥርዓት እያካሄደ ነው። የተቀናጀ የቱሪዝም አሥተዳደር ሥርዓቱ ( ITMS) የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ከአማራ...

ሕገ ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገወጥ እና ኮንትሮባንድ ንግድ መከላከል ግብረ ኀይል የክልል እና የዞን የኑሮ ማረጋጋት ሥራ ላይ የጋራ የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በግብረ ኀይሉ የተካተቱ ተቋማት የግል እና የጋራ ተልዕኳቸውን ተገንዝበው የኑሮ...

በአማራ ክልል በእንስሳት ሃብት ልማት ለውጥ ለማምጣት በትኩረት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ነጋ ይስማው ዘርፉን ለማልማት እየተሠሩ ባሉት ተግባራት ዙሪያ ለአሚኮ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ምክትል ኀላፊው እንደገለጹት የክልሉ መንግሥት ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት...

ለበዓል በቂ የእንቁላል እና ዶሮ አቅርቦት አለ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበዓል ወቅት ሁሉም አቅሙ የፈቀደውን ለመሸመት ጥረት የሚያደርግበት ነው። በተለይ እንዲህ እንደ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲኾን ደግሞ አማኙ ጾሞ ለመግደፍ ኪሱ በፈቀደ ልክ የጾም መፍቻ ለማሟላት ጥረት የሚያደርግበት...