“አፈሩ ሲጠረግ ተስፋዬም አብሮ ይጠረግ ነበር…”
በጋው አልፎ ክረምቱ ግም ሲል የደቡብ ወሎ የቃሉ ወጣገባ ኮረብታማ ቦታዎች በግብርና ልማት ላይ ሕይወታቸው ለተመሠረተ አርሶ አደሮች አጥፊ ተደርገው የሚታዩ ነበሩ። ከኮረብታማ ቦታዎች የሚነሳው ጎርፍ በዘር የተሸፈኑ ማሳዎችን ጠራርጎ በመውሰድ የአርሶ አደሮችን ድካም...
🎓”ሥራ ፈጣሪ እንጂ ሥራ ጠባቂ መኾን አይገባም ” ተመራቂዎች
የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ800 በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ እና በተለያዩ የሙያ ደረጃዎች አስመርቋል።
የኮሌጁ ዲን ፈለቀ ውቤ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ለ28 ተከታታይ ዓመታት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ባለሙያዎችን አሠልጥኖ...
“ሀገራዊ ምክክሩ ለችግሮች መፍትሄ ያመጣል ብለን ተስፋ ያደረግንበት ነው” የዋግኽምራ ነዋሪዎች
በአማራ ክልል የዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአካል ጉዳተኞች ማኅበር አባላት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር መፍትሄ ይዞ ይመጣል የሚል እምነት እንዳላቸው ተናግረዋል።
ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን ችግር ተወያይተው ለመፍታት እየጣሩ እንደኾነ እንደሚገነዘቡ የተናገሩት አካል ጉዳተኞቹ በዚህ ሂደት ንቁ ተሳታፊ እንደኾኑም...
በጥሩ ብርሃን መሠረታዊ ፖሊስ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የሠለጠኑ ጥምር የፀጥታ ኃይሎች ተመረቁ።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጥሩ ብርሃን መሰረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጋር በመቀናጀት ጥምር የፀጥታ ሀይሎችን አሠልጥኖ አስመርቋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ባስተላለፉት...
🌱 “ያለ ዛፍ ጥላ፣ ያለ ዕውቀት መላ የለም” ኢትዮጵያውያን
ዛፍ ምድር የቆመችበት አንደኛው ባላ ነው። ለሰው ልጆች እና በጥቅሉ ለምድራችን ሕልውና ፍጹም አስፈላጊ የተፈጥሮ ገጸ በረከቶች እንደኾኑም ይታመናል።
ለሰው ልጆች ዋነኛ የኦክስጅን እና የምግብ ምንጭ በመኾን ሕይወትን ያስቀጥላሉ። የብዙዎቹ ባሕላዊ እና ዘመናዊ መድኃኒቶች መሠረት...








